-
ነህምያ 5:19አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
19 አምላኬ ሆይ፣ ለዚህ ሕዝብ ስላደረግኩት ነገር ሁሉ በመልካም አስበኝ።+
-
-
መዝሙር 51:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 በበጎ ፈቃድህ ለጽዮን መልካም ነገር አድርግላት፤
የኢየሩሳሌምን ግንቦች ገንባ።
-