ዘኁልቁ 16:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 እነሱም ሙሴንና አሮንን ለመቃወም+ ተሰብስበው መጡ፤ እንዲህም አሏቸው፦ “ምነው፣ አላበዛችሁትም እንዴ! መላው ማኅበረሰብ እኮ ቅዱስ ነው፤+ ሁሉም ቅዱስ ናቸው፤ ይሖዋም በመካከላቸው ነው።+ ታዲያ በይሖዋ ጉባኤ ላይ ራሳችሁን ከፍ ከፍ የምታደርጉት ለምንድን ነው?”
3 እነሱም ሙሴንና አሮንን ለመቃወም+ ተሰብስበው መጡ፤ እንዲህም አሏቸው፦ “ምነው፣ አላበዛችሁትም እንዴ! መላው ማኅበረሰብ እኮ ቅዱስ ነው፤+ ሁሉም ቅዱስ ናቸው፤ ይሖዋም በመካከላቸው ነው።+ ታዲያ በይሖዋ ጉባኤ ላይ ራሳችሁን ከፍ ከፍ የምታደርጉት ለምንድን ነው?”