የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 12:1, 2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 ሙሴ ኩሻዊት ሴት አግብቶ ስለነበር ባገባት ኩሻዊት ሴት+ የተነሳ ሚርያምና አሮን ይነቅፉት ጀመር። 2 እነሱም “ለመሆኑ ይሖዋ የሚናገረው በሙሴ አማካኝነት ብቻ ነው? በእኛስ በኩል አልተናገረም?”+ ይሉ ነበር። ይሖዋም ይህን ይሰማ ነበር።+

  • ዘኁልቁ 14:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 እስራኤላውያንም በሙሉ በሙሴና በአሮን ላይ ያጉረመርሙ ጀመር፤+ መላው ማኅበረሰብ እንዲህ አላቸው፦ “ምነው በግብፅ ምድር ሳለን ሞተን ባረፍነው፤ ወይም ምናለ በዚህ ምድረ በዳ በሞትን!

  • መዝሙር 106:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 በሰፈር ውስጥ በሙሴ፣

      ደግሞም የይሖዋ ቅዱስ አገልጋይ+ በሆነው በአሮን ቀኑ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ