-
ዘኁልቁ 16:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 እነሱም ወዲያውኑ ከቆሬ፣ ከዳታንና ከአቤሮን ድንኳኖች፣ ከዙሪያቸውም ሁሉ ራቁ፤ ዳታንና አቤሮንም ወጥተው ከሚስቶቻቸው፣ ከልጆቻቸውና ከሕፃኖቻቸው ጋር በድንኳኖቻቸው ደጃፍ ላይ ቆሙ።
-
-
ዘኁልቁ 16:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ምድሪቱም አፏን ከፍታ እነሱን፣ ቤተሰቦቻቸውን፣ የቆሬ የሆነውን ማንኛውንም ሰውና+ ንብረታቸውን ሁሉ ዋጠች።
-