-
ኢሳይያስ 63:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋ በምሕረቱና ታላቅ በሆነው ታማኝ ፍቅሩ
ለእኛ ባደረገልን ነገሮች ሁሉ+
ይኸውም ለእስራኤል ቤት ባደረጋቸው በርካታ መልካም ነገሮች የተነሳ
የይሖዋን የታማኝ ፍቅር መግለጫዎች፣
ደግሞም ሊወደሱ የሚገባቸውን የይሖዋን ሥራዎች እናገራለሁ።
-
-
ሰቆቃወ ኤርምያስ 3:32አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
32 ለሐዘን የዳረገን ቢሆንም እንኳ እንደ ታማኝ ፍቅሩ ብዛት ምሕረት ያሳያል።+
-