-
መዝሙር 30:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ማታ ለቅሶ ቢሆንም ጠዋት ግን እልልታ ይሆናል።+
-
-
ኢሳይያስ 54:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 “ለአጭር ጊዜ ተውኩሽ፤
ሆኖም በታላቅ ምሕረት መልሼ እሰበስብሻለሁ።+
-