ኤርምያስ 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+ ሆሴዕ 14:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እኔም ከዳተኛነታቸውን እፈውሳለሁ።+ በገዛ ፈቃዴ እወዳቸዋለሁ፤+ምክንያቱም ቁጣዬ ከእሱ ተመልሷል።+
9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+