ኢሳይያስ 35:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በሐሩር የተቃጠለው ምድር ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣የተጠማውም ምድር የውኃ ምንጭ ይሆናል።+ ቀበሮዎች ይኖሩበት የነበረው ጎሬ+ለምለም ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል። ኢሳይያስ 49:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አይራቡም፤ አይጠሙም፤+ሐሩርም ሆነ ፀሐይ አያቃጥላቸውም።+ ምሕረት የሚያደርግላቸው ይመራቸዋልና፤+የውኃ ምንጮች ወዳሉበትም ይወስዳቸዋል።+
7 በሐሩር የተቃጠለው ምድር ቄጠማ የሞላበት ኩሬ፣የተጠማውም ምድር የውኃ ምንጭ ይሆናል።+ ቀበሮዎች ይኖሩበት የነበረው ጎሬ+ለምለም ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል።