-
1 ዜና መዋዕል 29:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ከዚያም ዳዊት በጉባኤው ሁሉ ፊት ይሖዋን አወደሰ። እንዲህም አለ፦ “የአባታችን የእስራኤል አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ከዘላለም እስከ ዘላለም ውዳሴ ይድረስህ።
-
-
መዝሙር 41:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 የእስራኤል አምላክ ይሖዋ
ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ።+
አሜን፣ አሜን።
-