መዝሙር 65:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንተ* የሚናወጡትን ባሕሮች፣ የሞገዶቻቸውን ድምፅ፣የብሔራትንም ነውጥ ጸጥ ታሰኛለህ።+ መዝሙር 89:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 የባሕሩን ሞገድ ትቆጣጠራለህ፤+ማዕበሉም ሲነሳ አንተ ራስህ ጸጥ ታሰኘዋለህ።+ ዮናስ 1:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ከዚያም ዮናስን አንስተው ወደ ባሕሩ ጣሉት፤ ባሕሩም መናወጡን አቆመ።