-
1 ነገሥት 17:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ሆኖም በምድሪቱ ላይ ዝናብ ስላልዘነበ ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ጅረቱ ደረቀ።+
-
-
ኢሳይያስ 42:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ተራሮችንና ኮረብቶችን አወድማለሁ፤
ደግሞም በላያቸው ላይ ያለውን ተክል ሁሉ አደርቃለሁ።
-
-
አሞጽ 4:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ‘በተጨማሪም መከር ከመድረሱ ከሦስት ወር በፊት ዝናብ ከለከልኳችሁ፤+
በአንዱ ከተማ ዝናብ እንዲዘንብ ሳደርግ በሌላው ከተማ ግን እንዳይዘንብ አደረግኩ።
አንዱ እርሻ ዝናብ ያገኛል፤
ዝናብ ያላገኘው ሌላው እርሻ ግን ይደርቃል።
-