መዝሙር 107:33 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 33 እሱ ወንዞችን ወደ በረሃ፣የውኃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ መሬት ይለውጣል፤+ ኢሳይያስ 44:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው? በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+ እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+ እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+ ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤በውኃ ጥምም ይሞታሉ።
33 እሱ ወንዞችን ወደ በረሃ፣የውኃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ መሬት ይለውጣል፤+ ኢሳይያስ 44:27 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 50:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው? በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+ እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+ እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+ ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤በውኃ ጥምም ይሞታሉ።
2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው? በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+ እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+ እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+ ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤በውኃ ጥምም ይሞታሉ።