-
መዝሙር 107:33አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
33 እሱ ወንዞችን ወደ በረሃ፣
የውኃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ መሬት ይለውጣል፤+
-
መዝሙር 114:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
114 እስራኤል ከግብፅ ሲወጣ፣+
የያዕቆብ ቤት ባዕድ ቋንቋ ከሚናገር ሕዝብ ተለይቶ ሲሄድ፣
-
ኢሳይያስ 42:15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
15 ተራሮችንና ኮረብቶችን አወድማለሁ፤
ደግሞም በላያቸው ላይ ያለውን ተክል ሁሉ አደርቃለሁ።
-
-
ናሆም 1:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ባሳንና ቀርሜሎስ ይጠወልጋሉ፤+
የሊባኖስ አበባዎችም ይጠወልጋሉ።
-
-
-
-
-