-
ኢዮብ 38:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ደግሞም ‘እስከዚህ ድረስ መምጣት ትችላለህ፤ ከዚህ ግን አታልፍም፤
የኩሩው ማዕበልህም ገደብ ይህ ነው’ ባልኩ ጊዜ+ አንተ የት ነበርክ?
-
-
መዝሙር 104:6, 7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ጥልቅ ውኃን እንደ ልብስ አለበስካት።+
ውኃዎቹ ከተራሮቹ በላይ ቆሙ።
7 በገሠጽካቸው ጊዜ ሸሹ፤+
የነጎድጓድህን ድምፅ ሲሰሙ በድንጋጤ ፈረጠጡ፤
-
መዝሙር 107:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 አውሎ ነፋሱ እንዲቆም ያደርጋል፤
የባሕሩም ሞገዶች ጸጥ ይላሉ።+
-
-
-