ኤርምያስ 35:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 እኔም አገልጋዮቼን ነቢያትን ሁሉ ወደ እናንተ መላኬን ቀጠልኩ፤ እንዲህ በማለትም ደግሜ ደጋግሜ* ላክኋቸው፦+ ‘እባካችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ትክክል የሆነውንም ነገር አድርጉ! ሌሎችን አማልክት አትከተሉ፤ ደግሞም አታገልግሏቸው። እንዲህ ካደረጋችሁ ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ።’+ እናንተ ግን ጆሯችሁን አልሰጣችሁም፤ እኔንም አልሰማችሁም።
15 እኔም አገልጋዮቼን ነቢያትን ሁሉ ወደ እናንተ መላኬን ቀጠልኩ፤ እንዲህ በማለትም ደግሜ ደጋግሜ* ላክኋቸው፦+ ‘እባካችሁ፣ እያንዳንዳችሁ ከክፉ መንገዳችሁ ተመለሱ፤+ ትክክል የሆነውንም ነገር አድርጉ! ሌሎችን አማልክት አትከተሉ፤ ደግሞም አታገልግሏቸው። እንዲህ ካደረጋችሁ ለእናንተና ለአባቶቻችሁ በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ።’+ እናንተ ግን ጆሯችሁን አልሰጣችሁም፤ እኔንም አልሰማችሁም።