1 ሳሙኤል 2:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 የኃያላን ቀስቶች ተሰባብረዋል፣የተንገዳገዱት ግን ብርታት አግኝተዋል።+ 2 ሳሙኤል 22:40 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 40 ለውጊያው ብርታት ታስታጥቀኛለህ፤+ጠላቶቼ ሥሬ እንዲወድቁ ታደርጋለህ።+ ኢሳይያስ 40:29-31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ለደከመው ኃይል፣ጉልበት ለሌላቸውም የተሟላ ብርታት* ይሰጣል።+ 30 ወንዶች ልጆች ይደክማሉ፤ ደግሞም ይዝላሉ፤ወጣቶችም ተደናቅፈው ይወድቃሉ፤31 ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸው ይታደሳል። እንደ ንስር በክንፍ ወደ ላይ ይወጣሉ።+ ይሮጣሉ፣ አይዝሉም፤ይሄዳሉ፣ አይደክሙም።”+
29 ለደከመው ኃይል፣ጉልበት ለሌላቸውም የተሟላ ብርታት* ይሰጣል።+ 30 ወንዶች ልጆች ይደክማሉ፤ ደግሞም ይዝላሉ፤ወጣቶችም ተደናቅፈው ይወድቃሉ፤31 ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸው ይታደሳል። እንደ ንስር በክንፍ ወደ ላይ ይወጣሉ።+ ይሮጣሉ፣ አይዝሉም፤ይሄዳሉ፣ አይደክሙም።”+