የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 35:11, 12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ክፉ ምሥክሮች ቀረቡ፤+

      ምንም ስለማላውቀው ነገር ጠየቁኝ።

      12 ለመልካም ነገር ክፉ መለሱልኝ፤+

      ደግሞም ሐዘን ላይ ጣሉኝ።*

  • መዝሙር 38:19, 20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ይሁንና ጠላቶቼ ብርቱዎችና* ኃያላን ናቸው፤*

      ያላንዳች ምክንያት የሚጠሉኝ ተበራከቱ።

      20 ላደረግኩት መልካም ነገር ክፉ መለሱልኝ፤

      መልካም የሆነውን ነገር በመከተሌ ይቃወሙኝ ነበር።

  • መዝሙር 55:12-14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የሚዘልፈኝ ጠላት አይደለምና፤+

      ቢሆንማ ኖሮ በቻልኩት ነበር።

      በእኔ ላይ የተነሳው ባላጋራ አይደለም፤

      ቢሆንማ ኖሮ ከእሱ በተሸሸግኩ ነበር።

      13 ነገር ግን ይህን ያደረግከው እንደ እኔው ሰው* የሆንከው አንተ ነህ፤+

      በሚገባ የማውቅህ የገዛ ጓደኛዬ ነህ።+

      14 በመካከላችን የጠበቀ ወዳጅነት ነበር፤

      ከብዙ ሕዝብ ጋር ወደ አምላክ ቤት አብረን እንሄድ ነበር።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ