መዝሙር 40:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 እኔ ግን ምስኪንና ድሃ ነኝ፤ይሖዋ ትኩረት ይስጠኝ። አንተ ረዳቴና ታዳጊዬ ነህ፤+አምላኬ ሆይ፣ አትዘግይ።+