-
ዘፀአት 6:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 የራሴ ሕዝብ አድርጌ እወስዳችኋለሁ፤ አምላካችሁም እሆናለሁ፤+ እናንተም ከግብፃውያን ከባድ ሸክም ነፃ የማወጣችሁ እኔ አምላካችሁ ይሖዋ መሆኔን በእርግጥ ታውቃላችሁ።
-
-
ዘፀአት 19:6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 እናንተ ለእኔ የካህናት መንግሥትና ቅዱስ ብሔር ትሆናላችሁ።’+ ለእስራኤላውያን የምትነግራቸው ቃል ይህ ነው።”
-