-
መዝሙር 22:25አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
25 በታላቅ ጉባኤ መካከል አወድስሃለሁ፤+
እሱን በሚፈሩት ፊት ስእለቴን እፈጽማለሁ።
-
-
መዝሙር 116:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 በሕዝቡ ሁሉ ፊት
ስእለቴን ለይሖዋ እፈጽማለሁ።+
-