መዝሙር 66:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 አምላክ ሆይ፣ አንተ መርምረኸናልና፤+ብር በእሳት እንደሚጠራ ሁሉ አንተም እኛን አጥርተኸናል። መዝሙር 94:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ያህ ሆይ፣ አንተ የምታርመው፣+ከሕግህ ላይ የምታስተምረው ሰው ደስተኛ ነው፤+