ማርቆስ 12:10, 11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 እንዲህ የሚለውን የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል አላነበባችሁም? ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ 11 ይህ የይሖዋ* ሥራ ነው፤ ለዓይናችንም ድንቅ ነው።’”+
10 እንዲህ የሚለውን የቅዱሳን መጻሕፍት ቃል አላነበባችሁም? ‘ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ የማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ 11 ይህ የይሖዋ* ሥራ ነው፤ ለዓይናችንም ድንቅ ነው።’”+