መዝሙር 118:22, 23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይየማዕዘን ራስ ድንጋይ* ሆነ።+ 23 ይህ የይሖዋ ሥራ ነው፤+ለዓይናችንም ድንቅ ነው።+