ዘኁልቁ 15:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 ‘ይህን ዘርፍ በልብሳችሁ ላይ አድርጉ፤ ምክንያቱም እሱን ስታዩ የይሖዋን ትእዛዛት ሁሉ ታስታውሳላችሁ፤ እንዲሁም ትፈጽማላችሁ።+ ወደ መንፈሳዊ ምንዝር የሚመራችሁን የገዛ ልባችሁንና ዓይናችሁን አትከተሉ።+ ምሳሌ 4:25 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 25 ዓይኖችህ በቀጥታ ይዩ፤አዎ፣ ፊት ለፊት በትኩረት ተመልከት።*+ ምሳሌ 23:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ሀብት ለማግኘት አትልፋ።+ ይህን ትተህ በማስተዋል ተመላለስ።* 5 ዓይንህን ስትጥልበት በዚያ አታገኘውም፤+የንስር ዓይነት ክንፎች አውጥቶ ወደ ሰማይ ይበርራልና።+
39 ‘ይህን ዘርፍ በልብሳችሁ ላይ አድርጉ፤ ምክንያቱም እሱን ስታዩ የይሖዋን ትእዛዛት ሁሉ ታስታውሳላችሁ፤ እንዲሁም ትፈጽማላችሁ።+ ወደ መንፈሳዊ ምንዝር የሚመራችሁን የገዛ ልባችሁንና ዓይናችሁን አትከተሉ።+
4 ሀብት ለማግኘት አትልፋ።+ ይህን ትተህ በማስተዋል ተመላለስ።* 5 ዓይንህን ስትጥልበት በዚያ አታገኘውም፤+የንስር ዓይነት ክንፎች አውጥቶ ወደ ሰማይ ይበርራልና።+