መዝሙር 51:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 51 አምላክ ሆይ፣ እንደ ታማኝ ፍቅርህ መጠን ሞገስ አሳየኝ።+ እንደ ታላቅ ምሕረትህ መተላለፌን ደምስስ።+ መዝሙር 90:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በሕይወት ዘመናችን ሁሉ እልል እንድንልና ሐሴት እንድናደርግ፣+በማለዳ ታማኝ ፍቅርህን አጥግበን።+ መዝሙር 119:76 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 76 ለአገልጋይህ በገባኸው ቃል* መሠረት፣እባክህ፣ ታማኝ ፍቅርህ+ ያጽናናኝ።