-
መዝሙር 119:23አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
23 መኳንንትም እንኳ አንድ ላይ ተቀምጠው ስለ እኔ መጥፎ ነገር ሲያወሩ፣
አገልጋይህ በሥርዓትህ ላይ ያሰላስላል።*
-
-
መዝሙር 119:71አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
71 ሥርዓትህን እማር ዘንድ
በመከራ ውስጥ ማለፌ ጥሩ ሆነልኝ።+
-