ኢዮብ 36:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 በእጆቹ መብረቁን ይሸፍናል፤ወደ ዒላማውም ይሰደዋል።+ መዝሙር 144:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መብረቅ ልከህ ጠላትን በትን፤+ፍላጻዎችህን ወርውረህ ግራ አጋባቸው።+