2 ሳሙኤል 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ፍላጻዎቹን+ አስፈንጥሮ በታተናቸው፤መብረቁን አብርቆ ግራ አጋባቸው።+ መዝሙር 18:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ፍላጻዎቹን አስፈንጥሮ በታተናቸው፤+መብረቁን አዥጎድጉዶ ግራ አጋባቸው።+ መዝሙር 144:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 መብረቅ ልከህ ጠላትን በትን፤+ፍላጻዎችህን ወርውረህ ግራ አጋባቸው።+