የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 19:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • መዝሙር 19:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*

      የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+

      ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+

  • ምሳሌ 3:13-15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 ጥበብን የሚያገኝ፣+

      ጥልቅ ግንዛቤንም የራሱ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤

      14 ጥበብን ማግኘት ብርን ከማግኘት የተሻለ ነው፤

      እሷንም ማትረፍ ወርቅ ከማግኘት የተሻለ ነው።+

      15 ከዛጎል* ይበልጥ ውድ ናት፤

      አንተ የምትመኘው ማንኛውም ነገር ሊተካከላት አይችልም።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ