መዝሙር 119:127 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 127 ስለዚህ እኔ ትእዛዛትህን ከወርቅ፣ምርጥ ከሆነ* ወርቅ ይበልጥ እወዳለሁ።+ ምሳሌ 8:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከብር ይልቅ ተግሣጼን፣ጥራት ካለውም ወርቅ ይልቅ እውቀትን ተቀበሉ፤+