መዝሙር 19:9, 10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል። የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+ 10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+ መዝሙር 119:72 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 72 አንተ ያወጅከው ሕግ ጠቅሞኛል፤+ለእኔ ከብዙ ወርቅና ብር እጅግ የተሻለ ነው።+ ምሳሌ 3:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ጥበብን የሚያገኝ፣+ጥልቅ ግንዛቤንም የራሱ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤14 ጥበብን ማግኘት ብርን ከማግኘት የተሻለ ነው፤እሷንም ማትረፍ ወርቅ ከማግኘት የተሻለ ነው።+
9 ይሖዋን መፍራት+ ንጹሕ ነው፤ ለዘላለም ይኖራል። የይሖዋ ፍርዶች እውነት ናቸው፤ ሙሉ በሙሉ ትክክል ናቸው።+ 10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+
13 ጥበብን የሚያገኝ፣+ጥልቅ ግንዛቤንም የራሱ የሚያደርግ ሰው ደስተኛ ነው፤14 ጥበብን ማግኘት ብርን ከማግኘት የተሻለ ነው፤እሷንም ማትረፍ ወርቅ ከማግኘት የተሻለ ነው።+