-
1 ነገሥት 8:58አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
58 በመንገዱ ሁሉ እንድንሄድ እንዲሁም አባቶቻችን እንዲጠብቁ ያዘዛቸውን ትእዛዛቱን፣ ሥርዓቱንና ድንጋጌዎቹን እንድንጠብቅ ልባችንን ወደ እሱ ያዘንብል።+
-
-
መዝሙር 119:5, 6አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
6 ይህ ቢሆንልኝ፣
ትእዛዛትህን ሁሉ በትኩረት ስመለከት አላፍርም።+
-
-
1 ዮሐንስ 2:28አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
28 እንግዲህ ልጆቼ፣ እሱ በሚገለጥበት ጊዜ የመናገር ነፃነት+ እንዲኖረንና እሱ በሚገኝበት ወቅት ለኀፍረት ተዳርገን ከእሱ እንዳንርቅ ከእሱ ጋር ያላችሁን አንድነት ጠብቃችሁ ኑሩ።
-