-
መዝሙር 86:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 እኔን የሚጠሉ አይተው እንዲያፍሩ፣
የጥሩነትህን ምልክት* አሳየኝ።
ይሖዋ ሆይ፣ አንተ ረዳቴና አጽናኜ ነህና።
-
-
መዝሙር 102:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 የሚያስጨንቅ ሁኔታ ባጋጠመኝ ጊዜ ፊትህን ከእኔ አትሰውር።+
-