መዝሙር 18:23 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 23 በፊቱ እንከን የለሽ ሆኜ እኖራለሁ፤+ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+ መዝሙር 119:59 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 እግሮቼን ወደ ማሳሰቢያዎችህ እመልስ ዘንድመንገዴን መረመርኩ።+