መዝሙር 19:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 19:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 10 ከወርቅ እንዲያውም ብዛት ካለው ምርጥ ወርቅ*የበለጠ የሚወደዱ ናቸው፤+ደግሞም ከማርና ከማር እንጀራ ከሚንጠባጠብ ወለላ ይበልጥ ይጣፍጣሉ።+ ምሳሌ 24:13, 14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ልጄ ሆይ፣ መልካም ስለሆነ ማር ብላ፤ከማር እንጀራ የሚገኝ ማር ጣፋጭ ጣዕም አለው። 14 በተመሳሳይም ጥበብ ለአንተ መልካም* እንደሆነ እወቅ።+ ጥበብን ብታገኝ የወደፊት ሕይወትህ የተሳካ ይሆናል፤ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።+
13 ልጄ ሆይ፣ መልካም ስለሆነ ማር ብላ፤ከማር እንጀራ የሚገኝ ማር ጣፋጭ ጣዕም አለው። 14 በተመሳሳይም ጥበብ ለአንተ መልካም* እንደሆነ እወቅ።+ ጥበብን ብታገኝ የወደፊት ሕይወትህ የተሳካ ይሆናል፤ተስፋህም ከንቱ አይሆንም።+