መዝሙር 32:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 አንተ መሸሸጊያዬ ነህ፤ከጭንቀት ትሰውረኛለህ።+ በድል* እልልታ ትከበኛለህ።+ (ሴላ) መዝሙር 91:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ይሖዋን “አንተ መጠጊያዬና ምሽጌ፣+የምታመንብህም አምላኬ ነህ”+ እለዋለሁ።