ዘፀአት 15:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 በዚያን ጊዜ ሙሴና እስራኤላውያን የሚከተለውን መዝሙር ለይሖዋ ዘመሩ፦+ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ እዘምራለሁ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።+ 2 ሳሙኤል 22:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ዳዊት፣ ይሖዋ ከጠላቶቹ ሁሉ እጅና ከሳኦል እጅ+ በታደገው+ ቀን የዚህን መዝሙር ቃል ለይሖዋ ዘመረ።+
15 በዚያን ጊዜ ሙሴና እስራኤላውያን የሚከተለውን መዝሙር ለይሖዋ ዘመሩ፦+ “በክብር እጅግ ከፍ ከፍ ስላለ ለይሖዋ እዘምራለሁ።+ ፈረሱንና ፈረሰኛውን ባሕር ውስጥ ጣላቸው።+