ራእይ 16:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔም በውኃዎች ላይ ሥልጣን ያለው መልአክ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ያለህና የነበርክ+ ታማኝ አምላካችን፣+ እነዚህን የፍርድ ውሳኔዎች ስላስተላለፍክ አንተ ጻድቅ ነህ፤+ ራእይ 16:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 መሠዊያውም “አዎ፣ ሁሉን ቻይ የሆንከው ይሖዋ* አምላክ ሆይ፣+ ፍርድህ ሁሉ እውነትና ጽድቅ ነው”+ ሲል ሰማሁ።
5 እኔም በውኃዎች ላይ ሥልጣን ያለው መልአክ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦ “ያለህና የነበርክ+ ታማኝ አምላካችን፣+ እነዚህን የፍርድ ውሳኔዎች ስላስተላለፍክ አንተ ጻድቅ ነህ፤+