ራእይ 1:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ከዮሐንስ፣ በእስያ አውራጃ ለሚገኙ ለሰባቱ ጉባኤዎች፦+ “ካለው፣ ከነበረውና ከሚመጣው”+ እንዲሁም በዙፋኑ ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት+ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን፤
4 ከዮሐንስ፣ በእስያ አውራጃ ለሚገኙ ለሰባቱ ጉባኤዎች፦+ “ካለው፣ ከነበረውና ከሚመጣው”+ እንዲሁም በዙፋኑ ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት+ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን፤