የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 1 ሳሙኤል 24:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 አሁንም አባቴ ሆይ፣ ተመልከት፣ በእጄ የያዝኩትን የልብስህን ቁራጭ እይ፤ የልብስህን ጫፍ በቆረጥኩ ጊዜ ልገድልህ እችል ነበር፤ ግን አልገደልኩህም። እንግዲህ አንተን ለመጉዳትም ሆነ በአንተ ላይ ለማመፅ ፈጽሞ እንዳላሰብኩ ከዚህ ማየትና መረዳት ትችላለህ፤ ምንም እንኳ ሕይወቴን* ለማጥፋት እያሳደድከኝ+ ቢሆንም እኔ በአንተ ላይ ምንም የፈጸምኩት በደል የለም።+

  • 2 ሳሙኤል 22:21-25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ይሖዋ እንደ ጽድቄ ወሮታ ይከፍለኛል፤+

      እንደ እጄ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኛል።+

      22 የይሖዋን መንገድ ጠብቄአለሁና፤

      አምላኬን በመተው ክፉ ድርጊት አልፈጸምኩም።

      23 ፍርዱ+ ሁሉ በፊቴ ነው፤

      ደንቦቹን+ አልተላለፍም።

      24 በፊቱ እንከን የለሽ+ ሆኜ እኖራለሁ፤

      ራሴንም ከስህተት እጠብቃለሁ።+

      25 ይሖዋ እንደ ጽድቄ፣+

      በፊቱም እንዳለኝ ንጽሕና ብድራት ይመልስልኝ።+

  • መዝሙር 24:3, 4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ወደ ይሖዋ ተራራ መውጣት የሚችል ማን ነው?+

      በቅዱስ ስፍራውስ ሊቆም የሚችል ማን ነው?

       4 ከክፋት የጸዱ እጆችና ንጹሕ ልብ ያለው፣+

      በእኔ ሕይወት* በሐሰት ያልማለ፣

      በማታለልም መሐላ ያልፈጸመ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ