1 ዜና መዋዕል 22:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 ብቻ ይሖዋ በእስራኤል ላይ ሲሾምህ የአምላክህን የይሖዋን ሕግ እንድትጠብቅ+ የማመዛዘንና የማስተዋል ችሎታ ይስጥህ።+ ምሳሌ 2:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ደግሞም ማስተዋልን ብትጣራና+ጥልቅ ግንዛቤ ለማግኘት ድምፅህን ብታሰማ፣+ ምሳሌ 2:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ