መዝሙር 91:5, 6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በሌሊት የሚያሸብሩ ነገሮችን፣በቀንም የሚወነጨፍ ፍላጻን አትፈራም፤+ 6 በጨለማ የሚያደባ ቸነፈርም ሆነበቀትር የሚረፈርፍ ጥፋት አያስፈራህም።