የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 6:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 ዳዊትና የእስራኤል ቤት በሙሉ የይሖዋን ታቦት+ በእልልታና+ በቀንደ መለከት+ አጅበው አመጡት።

  • መዝሙር 27:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ይሖዋን አንድ ነገር ለመንኩት፤

      ምኞቴም ይኸው ነው፦

      በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በይሖዋ ቤት እኖር ዘንድ፣+

      ይሖዋ ደስ የሚያሰኝ መሆኑን በትኩረት እመለከት ዘንድ፣

      ቤተ መቅደሱንም በአድናቆት አይ* ዘንድ ነው።+

  • መዝሙር 42:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እነዚህን ነገሮች አስታውሳለሁ፤ ነፍሴንም* አፈሳለሁ፤

      በአንድ ወቅት ከብዙ ሰዎች ጋር እጓዝ ነበር፤

      በእልልታና በምስጋና ድምፅ፣

      በዓል በሚያከብር ሕዝብ ድምፅ፣

      ከፊታቸው ሆኜ ወደ አምላክ ቤት በኩራት* እሄድ ነበር።+

  • መዝሙር 84:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 በሌላ ቦታ አንድ ሺህ ቀን ከመኖር በቅጥር ግቢዎችህ አንዲት ቀን መዋል ይሻላልና!+

      በክፉዎች ድንኳን ከመኖር፣

      በአምላኬ ቤት ደጃፍ ላይ መቆም እመርጣለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ