የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ሳሙኤል 22:26-31
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 ታማኝ ለሆነ ሰው ታማኝ ትሆናለህ፤+

      እንከን የለሽ ለሆነ ኃያል ሰው እንከን የለሽ ትሆናለህ፤+

      27 ከንጹሕ ሰው ጋር ንጹሕ ሆነህ ትገኛለህ፤+

      ጠማማ ለሆነ ሰው ግን ብልህ መሆንህን ታሳያለህ።*+

      28 ትሑት የሆኑትን ታድናለህና፤+

      ዓይኖችህ ግን በትዕቢተኞች ላይ ናቸው፤ አንተም ታዋርዳቸዋለህ።+

      29 ይሖዋ ሆይ፣ አንተ መብራቴ ነህና፤+

      ጨለማዬን ብርሃን የሚያደርገው ይሖዋ ነው።+

      30 በአንተ እርዳታ ወራሪውን ቡድን መጋፈጥ እችላለሁ፤

      በአምላክ ኃይል ቅጥር መውጣት እችላለሁ።+

      31 የእውነተኛው አምላክ መንገድ ፍጹም ነው፤+

      የይሖዋ ቃል የነጠረ ነው።+

      እሱ መጠጊያ ለሚያደርጉት ሁሉ ጋሻቸው ነው።+

  • ኢዮብ 34:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 ለሰው እንደ ሥራው ይከፍለዋልና፤+

      መንገዱም ያስከተለበትን መዘዝ እንዲቀበል ያደርገዋል።

  • ኤርምያስ 32:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 በምክር ታላቅ፣* በሥራም ኃያል ነህ፤+ ለእያንዳንዱ እንደ መንገዱና እንደ ሥራው ለመክፈል+ ዓይኖችህ የሰው ልጆችን መንገዶች ሁሉ ያያሉ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ