-
መዝሙር 36:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ለሚያውቁህ ታማኝ ፍቅርህን፣
ቀና ልብ ላላቸው ደግሞ ጽድቅህን ዘወትር አሳያቸው።+
-
-
መዝሙር 73:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
73 አምላክ ለእስራኤል፣ ልባቸው ንጹሕ ለሆነ ሁሉ በእርግጥ ጥሩ ነው።+
-