1 ዜና መዋዕል 10:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ስለዚህ ሳኦል ለይሖዋ ታማኝ ሳይሆን በመቅረቱ ሞተ፤ ምክንያቱም የይሖዋን ቃል አልታዘዘም፤+ ደግሞም መናፍስት ጠሪን አማከረ፤+ መዝሙር 53:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሁንና በታላቅ ሽብር፣ከዚህ በፊት ተሰምቷቸው በማያውቅ ታላቅ ፍርሃት ይዋጣሉ፤*በአንተ ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩትን* ሰዎች አጥንት አምላክ ይበታትነዋልና። ይሖዋ ስላልተቀበላቸው አንተ ታዋርዳቸዋለህ። ኢሳይያስ 59:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 የሰላምን መንገድ አያውቁም፤በጎዳናቸውም ፍትሕ የለም።+ መንገዳቸውን ጠማማ ያደርጋሉ፤በዚያም የሚሄድ ሁሉ ሰላምን አያውቅም።+
5 ይሁንና በታላቅ ሽብር፣ከዚህ በፊት ተሰምቷቸው በማያውቅ ታላቅ ፍርሃት ይዋጣሉ፤*በአንተ ላይ ጥቃት የሚሰነዝሩትን* ሰዎች አጥንት አምላክ ይበታትነዋልና። ይሖዋ ስላልተቀበላቸው አንተ ታዋርዳቸዋለህ።