-
አስቴር 6:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሃማ ያጋጠመውን ነገር ሁሉ ለሚስቱ ለዜሬሽና+ ለጓደኞቹ በሙሉ ሲነግራቸው ጥበበኛ አማካሪዎቹና ሚስቱ ዜሬሽ “በፊቱ መውደቅ የጀመርክለት መርዶክዮስ የአይሁዳውያን ዘር ከሆነ ልታሸንፈው አትችልም፤ ያለምንም ጥርጥር በፊቱ ትወድቃለህ” አሉት።
-
-
አስቴር 9:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አይሁዳውያኑ ጠላቶቻቸውን በሙሉ በሰይፍ ጨፈጨፏቸው፤ ገደሏቸው፤ እንዲሁም ደመሰሷቸው፤ በሚጠሏቸውም ሰዎች ላይ የፈለጉትን አደረጉባቸው።+
-
-
መዝሙር 137:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 ይሖዋ ሆይ፣ ኢየሩሳሌም በወደቀችበት ቀን
ኤዶማውያን ያሉትን አስታውስ፤
“አፍርሷት! ከሥረ መሠረቷ አፍርሷት!”+ ብለው ነበር።
-