-
መዝሙር 38:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የፈጸምኳቸው ስህተቶች በራሴ ላይ ያንዣብባሉና፤+
እንደ ከባድ ሸክም በጣም ከብደውኛል።
-
-
ዳንኤል 9:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 አምላኬ ሆይ፣ ጆሮህን አዘንብለህ ስማ! ዓይንህን ገልጠህ በስምህ በተጠራችው ከተማችን ላይ የደረሰውን ጥፋት ተመልከት፤ ልመናችንን በፊትህ የምናቀርበው ከእኛ ጽድቅ የተነሳ ሳይሆን ከታላቅ ምሕረትህ የተነሳ ነው።+
-