-
ኢዮብ 9:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 “እርግጥ ነገሩ እንዲህ መሆኑን አውቃለሁ።
ሆኖም ሟች የሆነ ሰው ከአምላክ ጋር ተሟግቶ እንዴት ትክክል ሊሆን ይችላል?+
-
-
መክብብ 7:20አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
20 ሁልጊዜ ጥሩ ነገር የሚያደርግና ፈጽሞ ኃጢአት የማይሠራ ጻድቅ ሰው በምድር ላይ የለምና።+
-
-
1 ዮሐንስ 1:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 “ኃጢአት አልሠራንም” ብለን የምንናገር ከሆነ እሱን ውሸታም እያደረግነው ነው፤ ቃሉም በውስጣችን የለም።
-