መዝሙር 119:147 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 147 ጎህ ሳይቀድ* ተነስቼ እርዳታ ለማግኘት እጮኻለሁ፤+ቃልህ ተስፋዬ ነውና።* ሚክያስ 7:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 እኔ ግን ይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።+ የሚያድነኝን አምላክ በትዕግሥት እጠብቃለሁ።*+ አምላኬ ይሰማኛል።+